ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#PremiereLeague

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#PremiereLeague
#PremiereLeague

በፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ኤቨርተን ክሪስታል ፓላስን በሀል እና ባሪ ጎሎች 2ለ0 አሸንፏል።

ሊድስ ዩናይትድ በበኩሉ ኖቲንግሀም ፎርስቶን በአንቶን ስታች ጎል 1ለ0 ማሸነፍ ችሏል።

በሌላ ጨዋታ ኢፕስዊች ታውን ሰንደርላንድን 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የኢፕስዊች ታውንን ጎሎች ኤመርሰን እና ክላርክ ሲያስቆጥሩ ለሰንደርላንድ አንጉሎ ከመረብ አሳርፏል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች