“ ሌሎች ክለቦች አምና ያደረጉንን አንረሳም ” ዲ ዘርቢ የቶሀንሀሙ አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ቡድናቸው ሌሎች ክለቦችን መበቀል እንደሚፈልግ ገልጸዋል።

“ ሌሎች ክለቦች አምና ያደረጉንን አንረሳም ” ዲ ዘርቢ የቶሀንሀሙ አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ቡድናቸው ሌሎች ክለቦችን መበቀል እንደሚፈልግ ገልጸዋል። “ ባለፈው አመት ሁሉም ክለቦች እኛን ጨርሰው መግደል ፈልገው ነበር “ ሲሉ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ተናግረዋል። አክለውም " እኛም በየሳምንቱ ያንን የእነሱን ፍላጎት ማስታወስ አለብን “ ሲሉ ተደምጠዋል። " ቶተንሀም ለሊጉ መሪነት ይጫወታል " ያሉት…


