ማቲውስ ፈርናንዴዝ ለቶተንሀም ለመፈረም ተስማማ !

ማቲውስ ፈርናንዴዝ ለቶተንሀም ለመፈረም ተስማማ !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ማቲውስ ፈርናንዴዝን ከዌስትሀም ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
ተጫዋቹን ለማስፈረም ከሌሎች ክለቦች ጋር ሳፎካከር የነበረው ቶተንሀም በመጨረሻም ማሸነፉ ተገልጿል።
ቶተንሀም ለተጨዋቹ ዝውውር 8️⃣5️⃣ ሚልዮን ፓውንድ ማቅረቡ ተገልጿል።
ተጨዋቹ ማንችስተር ዩናይትድን ጨምሮ በሌሎች ክለቦች በጥብቅ ሲፈለግ ነበር።
በማንችስተር ዩናይትድ በኩል የዝውውር ሂሳቡ እና ደሞዙ ለመክፈል ፍቃደኛ ከሆኑት ገንዘብ በላይ በመሆኑ ከዝውውሩ እንደወጡ ተዘግቧል።
ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ ሌሎች አማራጭ ተጨዋቾችን እንደሚመለከት ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe