ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ማንም ሰው ሲያሸንፍ ማየት አልፈልግም ” ኪሊያን ምባፔ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ማንም ሰው ሲያሸንፍ ማየት አልፈልግም ” ኪሊያን ምባፔ
“ ማንም ሰው ሲያሸንፍ ማየት አልፈልግም ” ኪሊያን ምባፔ

የሪያል ማድሪዱ ኮከብ ኪሊያን ምባፔ ሁልጊዜ ተፎካካሪ ሰው መሆኑን በሰጠው አስተያየት ተናግሯል።

“ እኔ ተፎካካሪ ሰው ነኝ ” ያለው ኪሊያን ምባፔ “ ማንም ሰው ሲያሸንፍ ማየት አልፈልግም ” ሲል ገልጿል።

አክሎም “ የባሎን ዶር ሽልማት ዳግም ወደ ሪያል ማድሪድ እንዲመለስ እፈልጋለሁ "ሲል ተደምጧል።

ስለ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ያነሳው ምባፔ “ ሞሪንሆ በህይወት ዘመኔ ካየኋቸው ብልህ ሰዎች አንዱ ነው "ብሏል።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች