ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማንችስተር ሲቲ ማንን ያስፈርማል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማንችስተር ሲቲ ማንን ያስፈርማል ?
ማንችስተር ሲቲ ማንን ያስፈርማል ?

ማንችስተር ሲቲ ለኮዲ ጋክፖ ያቀረበው የዝውውር ጥያቄ በሊቨርፑል ውድቅ ተደርጎበታል።

ማንችስተር ሲቲ አሁን ላይ ሙሉ ትኩረቱን ኢንዞ ፈርናንዴዝ ላይ እንዳደረገ ለክለቡ ቅርብ ምንጮች ዘግበዋል።

የአሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካው ማንችስተር ሲቲ በዚህ ክረምት ኢንዞ ፈርናንዴዝን ሲመለከት እንደነበር ይታወሳል።

ማንችስተር ሲቲ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ኢንዞ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም ሁሉንም እንደሚያደርግ ነው የተነገረው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች