ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማንችስተር ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማንችስተር ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
ማንችስተር ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! ማንችስተር ሲቲ የኤቨርተኑን ተጨዋች ኢሊማን ንዳዬ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ሲቲ ተጫዋቹን በ 65 ሚልዮን ፓውንድ ሂሳብ ለማስፈረም ከኤቨርተን ጋር መስማማቱን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። የ 26ዓመቱ ኢሊማን ንዳዬ ነገ ጠዋት የህክምና ምርመራውን በማድረግ ዝውውሩን ያጠናቅቃል ተብሏል። ቶተንሀም ትላንት ንዳዬን ለማስፈረም በቃል ደረጃ የተስማማ ቢሆንም…

ተዛማጅ ታሪኮች