ማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ለመሾም ተስማማ !

ማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ለመሾም ተስማማ ! ማንችስተር ሲቲ ከአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ጋር በአመቱ መጨረሻ እንደሚለያዩ መገለፁ አይዘነጋም። አሁን ላይ ማንችስተር ሲቲዎች በምትኩ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካን በሀላፊነት ለመሾም ተስማምተዋል። አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ማንችስተር ሲቲን በሶስት አመት ኮንትራት ለመረከብ ከስምምነት እንደደረሱ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል። ጣልያናዊው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ…


