ማንችስተር ሲቲ የሮድሪን መሸጫ ዋጋ አሳወቀ !

ማንችስተር ሲቲ የሮድሪን መሸጫ ዋጋ አሳወቀ !
ስፔናዊው የማንችስተር ሲቲ አማካይ ሮድሪ ባርሴሎናን ለመቀላቀል በንግግር ላይ ይገኛል።
ሮድሪ መቀላቀል የሚፈልገው ባርሴሎናን እንደሆነ ለሌላኛው ፈላጊው ሪያል ማድሪድ እንዳሳወቀ ወኪሉ ተናግሯል።
ይህንንም ተከትሎ ባርሴሎና ሮድሪን ለማስፈረም ማንችስተር ሲቲን ማነጋገር መጀመራቸው ተገልጿል።
ማንችስተር ሲቲ በበኩሉ ሮድሪን ለመሸጥ 8️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ እንደሚፈልግ ማሳወቁን ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ዘግበዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe