ማንችስተር ዩናይትድ በካሪክ ይተማመናል !

ማንችስተር ዩናይትድ በካሪክ ይተማመናል !
ማንችስተር ዩናይትድ ምንም እንኳን ጥሩ አጀማመር ባያደርግም በማይክል ካሪክ እርግጠኛ መሆኑ ተገልጿል።
ክለቡ አሁንም ቡድኑ በማይክል ካሪክ ስር ብሩህ ጊዜ ያሳልፋል የሚል ሙሉ እምነት እንዳለው ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።
አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ በበኩላቸው ቡድኑ ጥሩ ነገር መስራት ይችላል የሚል ሙሉ እምነት እንዳላቸው ተዘግቧል።
ማንችስተር ዩናይትድ በሊጉ ካደረጋቸው አራት ጨዋታዎች ሁለቱን ተሸንፎ አንዱን አሸንፎ በአንዱ አቻ ወጥቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe