“ ዘንድሮ ባሎን ዶር ይገባኛል ” ላሚን ያማል

“ ዘንድሮ ባሎን ዶር ይገባኛል ” ላሚን ያማል
የባርሴሎናው ተጨዋች ላሚን ያማል በዚህ አመት የባሎን ዶር ሽልማት እንደሚገባው ተናግሯል።
“ እኔ እና ኪሊያን ምባፔ ሁለቱ የአለም ምርጥ ተጨዋቾች ነን “ ሲል ላሚን ያማል አስተያየቱን ሰጥቷል።
“ ነገር ግን በዚህ አመት እኔ የባሎን ዶር ሽልማት ማሸነፍ ይገባኛል ” ሲል ያማል አስተያየቱን ሰጥቷል።
ጄራርድ ፒኬ በበኩሉ “ የእኔ የባሎን ዶር ምርጥ ሶስት ሀሪ ኬን ፣ ያማል እና ሮድሪ ናቸው "ብሏል።
አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ስለ ያማል አስተያየት ተጠይቀው “ ለሰው አስተያየት ምላሽ የለኝም “ ሲሉ ገልጸዋል።
“ ነገርግን የሁሉንም ተጨዋቾች የግል አስተያየት አከብራለሁ "ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe