ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ አለም ዋንጫውን ካሸንፍን በኋላ ደስተኛ አልነበርኩም ” ላሚን ያማል

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ አለም ዋንጫውን ካሸንፍን በኋላ ደስተኛ አልነበርኩም ” ላሚን ያማል
“ አለም ዋንጫውን ካሸንፍን በኋላ ደስተኛ አልነበርኩም ” ላሚን ያማል

ስፔናዊው ኮከብ ላሚን ያማል በአለም ዋንጫው ባሳየው እንቅስቃሴ ምክንያት በድሉ ደስተኛ እንዳልነበረ ተናግሯል።

“ ሰዎች ያላዩት ብዙ ነገር አድርጌያለሁ ” ያለው ያማል “ የተጋጢሚዎችን ትኩረት መሳቤ ለአሰልጣኙ ጥሩ ነበር ” ብሏል።

“ ባሳየሁት እንቅስቃሴ ግን ደስተኛ አይደለሁም ዋንጫውን ካሸነፍን ደስተኛ አልሆንኩም ” ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

አክሎም “ ለሌላ ተጨዋች እኔ ያደረኩትን ቢያደርግ ምርጥ አለም ዋንጫ ይሆንለታል እኔ ግን የተሻለ ማድረግ እችል ነበር "ብሏል።

“ በእርግጠኝነት ቡድኑን ረድቻለሁ ነገርግን ቀጣዩ አለም ዋንጫ እስኪመጣ በጉጉት እጠብቃለሁ " ላሚን ያማል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች