“ በ 28 አመት የእግርኳስ ቆይታዬ እንደዚህ አይነት ' ፔናልቲ ' አላየሁም ” አርቴታ የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አርሰናል የተሰጠበትን ፍፁም ቅጣት ምት ታይቶ የማይታወቅ ሲሉ ገለ…

“ በ 28 አመት የእግርኳስ ቆይታዬ እንደዚህ አይነት ' ፔናልቲ ' አላየሁም ” አርቴታ የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ አርሰናል የተሰጠበትን ፍፁም ቅጣት ምት ታይቶ የማይታወቅ ሲሉ ገለፁ። ከጨዋታዉ በኋላ ቃላቸውን የሰጡት አርቴታ “ ትልቅ ድል ነው ነገርግን የተለየ ሊሆን ይችል ነበር ” ብለዋል። በምን ምክንያት የሚል ጥያቄ የተነሳላቸው አርቴታ “ በፍፁም ቅጣት ምቱ ምክንያት " ሲሉ መልሰዋል።…


