ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ቶተንሀምን ማሸነፍ እንፈልጋለን ” ኢራኦላ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ቶተንሀምን ማሸነፍ እንፈልጋለን ” ኢራኦላ
“ ቶተንሀምን ማሸነፍ እንፈልጋለን ” ኢራኦላ

የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ለካራባኦ ካፕ ትኩረት እንደሚሰጡ ከነገው የቶተንሀም ጨዋታ በፊት ተናግረዋል።

አሰልጣኙ በንግግራቸውም “ ጥሩ እንቅስቃሴ አድርገን ጨዋታውን ማሸነፍ እንፈልጋለን "ሲሉ ተደምጠዋል።

ስለ ፉልሀም ጨዋታ የተጠየቁት ኢራኦላ “ በጣም የሚያበሳጭ ነው እያሸነፍን መቀጠል ፈልገን ነበር ወደ ኋላ ተመልሰናል ” ብለዋል።

በሌላ በኩል ጇ ጎሜዝ ወደ ልምምድ መመለሱን እና ነገ ዝግጁ መሆኑን አሰልጣኙ አሳውቀዋል።

በነገው ጨዋታ ቁጥር ሁለት ግብ ጠባቂው ማማርዳሽቪሊ በቋሚ አሰላለፍ እንደሚገባ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች