የቪያሪያል እና ሪያል ቤቲስ ተጨዋቾች የተለየ ማልያ ይለብሳሉ !

ቪያሪያል እና ሪያል ቤቲስ ዛሬ ምሽት በሚያደርጉት ጨዋታ ለስፔን ሴውታ ድጋፍ እንደሚያሳዩ ገልጸዋል።
የስፔን ግዛት የሆነችው ሴውታ በስደተኞች ፍልሰት ምክንያት ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ መሆኗ ይታወቃል።
የሁለቱ ቡድኖች ተጨዋቾች ወደ ሜዳ ሲገቡ “ ሁላችንም ካባላስ ነን “ የሚል ቲሸርት እንደሚለብሱ ተነግሯል።
በቅርቡ ከሞሮኮ 50ሺህ የሚጠጉ ስደተኞች ድንበር ተሻግረው ሴውታ መግባታቸው የሚታወስ ነው።
አካባቢው በጂኦግራፊ በሰሜን አፍሪካ ቢገኝም የስፔን ግዛት ሆኖ ይገኛል።
ሞሮኮ በበኩሏ ግዛቱ ይገባኛል የሚል ጥያቄ እንደምታነሳ መረጃዎች ያሳያሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe