ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማንችስተር ዩናይትድ ባልዴን ተመልክቷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማንችስተር ዩናይትድ ባልዴን ተመልክቷል !
ማንችስተር ዩናይትድ ባልዴን ተመልክቷል !

ማንችስተር ዩናይትድ የኋላ መስመሩን ለማጠናከር የባርሴሎናውን ተጨዋች አሊሀንድሮ ባልዴ ተመልክቷል።

ቀያዩቹ ሰይጣኖች ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ የተጫዋቹን ወኪል ጆርጅ ሜንዴዝ ስለ ሁኔታው ጠይቀዋል።

ይሁን እንጂ ስፔናዊው ተጨዋች አሊሀንድሮ ባልዴ በባርሴሎና ደስተኛ መሆኑ መሆኑ ተነግሯል።

አሊሀንድሮ ባልዴ ባርሴሎና ሊሸጠው ካልወሰነ በስተቀር ክለቡን ለመልቀቅ እንደማያስብ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች