ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች አስፈረመ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች አስፈረመ !
ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች አስፈረመ !

ማንችስተር ዩናይትድ የ 17ዓመቱን ታዳጊ ካሪም ካሲም ከማንችስተር ሲቲ ማስፈረማቸው ይፋ ሆኗል።

በአማካይ ቦታ የሚጫወተው ታዳጊው የማንችስተር ዩናይትድን ከ 18ዓመት በታች ቡድን ይቀላቀላል።

የማንችስተር ዩናይትድ ሀላፊዎች ተጨዋቹ የዋናው ቡድን ተጨዋች ይሆናል የሚል እምነት እንዳላቸው ተገልጿል።

በተጨማሪም 16ዓመታቸው ላይ የሚገኙትን ዴቪድ ኢዜ ( ከማንችስተር ሲቲ ) እና አይሳክ ኮንዴ ( ከሊቨርፑል ) ለማስፈረም ተቃርበዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች