ማንችስተር ዩናይትድ ነጥብ ጥሏል !

ማንችስተር ዩናይትድ ነጥብ ጥሏል !
በፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከፉልሀም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ1 አጠናቋል።
የፉልሀምን ግብ ማርቲኔዝ በራሱ መረብ ላይ ሲያስቆጥር ማቲውስ ኩንያ ማንችስተር ዩናይትድን አቻ አድርጓል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከመጀመሪያ አምስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው አንዱን ነው።
ፉልሀም ካደረጋቸው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሶስቱን ሲሸነፍ በሁለቱ አቻ ወጥቷል።
የሊግ ደረጃቸው ?
1️⃣2️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 5 ነጥብ
1️⃣9️⃣ ፉልሀም :- 2 ነጥብ
ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ የፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ከቶተንሀም ጋር የሚጫወት ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe