ማንችስተር ዩናይትድ ፊቱን ወደ ማን አዞረ ?

ማንችስተር ዩናይትድ ፊቱን ወደ ማን አዞረ ?
ኢላማ ያደረጋቸውን አማካዮች ያጣው ማንችስተር ዩናይትድ አሁን ላይ ሌሎች አማራጮችን እየተመለከተ ይገኛል።
ማንችስተር ዩናይትድ ማቲውስ ፈርናንዴዝን ካጣ በኋላ ፊቱን ወደ ሌላኛው የፕሪሚየር ሊግ ወጣት አማካይ አንድሬ ሳንቶስ አዙሯል።
ክለቡ ገና ንግግር ያልጀመረ ሲሆን ቼልሲ ጥሩ ሂሳብ ከቀረበለት አንድሬ ሳንቶስን እንደሚሸጥ ተዘግቧል።
በሌላ በኩል ማንችስተር ዩናይትድ ኦርሊየን ቹዋሜኒ እና አሌክስ ስኮት ላይ ፍላጎት እንዳለው ተገልጿል።
ሪያል ማድሪድ ኦርሊየን ቹዋሜኒን ለመሸጥ ከወሰነ ማንችስተር ዩናይትድ ዝግጁ መሆኑ ተነግሯል።
ዶርትመንድ 120 ሚልዮን ዩሮ ዋጋ የሰጠው ፌሊክስ ንሜቻ በበኩሉ ሌላኛው ማንችስተር ዩናይትድ የተመለከተው አማካይ ነው።
አሁንም የክረምቱ የዝውውር መስኮት የማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ኢላማ የመሐል ሜዳው ነው ተብሏል።
⏩ መረጃው የተገኘው ከ ዘ አትሌቲክ ነው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe