ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ማድሪድን አልፈልግም ማለት ቀላል ውሳኔ አይደለም ” ሮድሪ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ማድሪድን አልፈልግም ማለት ቀላል ውሳኔ አይደለም ” ሮድሪ
“ ማድሪድን አልፈልግም ማለት ቀላል ውሳኔ አይደለም ” ሮድሪ

ስፔናዊው አማካይ ሮድሪ ከሪያል ማድሪድ ይልቅ ባርሴሎናን ስለመረጠበት ምክንያት ተናግሯል።

ሮድሪ በውይይቱ ወቅት ሪያል ማድሪድ ላሳየው ባህሪ አክብሮት እንዳለው ገልጿል።

ብዙ ነገሮችን በዝርዝር ለመመልከት እንደተገደደ የገለፀው ሮድሪ ከአለም ምርጥ ሁለት ክለቦች አንዱን መምረጥ ነበረብኝ ብሏል።

በመጨረሻም “ ስፖርታዊ ጉዳዮች ላይ በመንተራስ ወስኛለሁ “ ያለው ሮድሪ ለመሻሻል እና ለማሸነፍ የተሻለ ያለውን እንደመረጠ ገልጿል።

አክሎም “ በፍጹም ቀላል ውሳኔ አልነበረም “ ያለ ሲሆን “ ሪያል ማድሪድን እምቢ ማለት ቀላል አይደለም በተለይ ላሳዩኝ ባህሪ ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች