ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኢንተር ሚላን በሊጉ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኢንተር ሚላን በሊጉ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !
ኢንተር ሚላን በሊጉ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

በጣልያን ሴርያ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢንተር ሚላን ዩዴኔዜን 5ለ3 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ኢንተር ሚላንን ለድል ያበቁ ጎሎች አጉስቶ ፣ ባሬላ ፣ እስፖሲቶ ፣ ማርከስ ቱራም እና ቦኒ አስቆጥረዋል።

የዩዴኔዜን ግቦች አባንክዋህ ፣ ኤኬሌንካምፕ እና ጉዬ ከመረብ አሳርፈዋል።

የመጀመሪያ አራት የሊግ ጨዋታዎችን ያሸነፈው ኢንተር ሚላን በ 12 ነጥቦች ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

ቀደም ብሎ በተደረገ መርሐግብር ሮማ ቶሪኖን 2ለ0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል።

ኢንተር ሚላን ቅዳሜ ሊጉን እየመራ ከሚገኘው ሮማ ጋር ተጠባቂ ጨዋታውን ያደርጋል።

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች