ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ባሎን ዶር ለያማል ይገባል ” ጋብሬል ጄሱስ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ባሎን ዶር ለያማል ይገባል ” ጋብሬል ጄሱስ
“ ባሎን ዶር ለያማል ይገባል ” ጋብሬል ጄሱስ

የባርሴሎናው አጥቂ ጋብሬል ጄሱስ የዘንድሮው ባሎን ዶር ለላሚን ያማል እንደሚገባው ተናግሯል።

“ ላሚን ያማል ካሳለፈው አመት እና የእግርኳስ ችሎታው አንፃር ባሎን ዶር ይገባዋል “ ሲል ጄሱስ ተናግሯል።

“ ከታላቁ ተጨዋቾች ጋር የመሰልጠን እና የመጫወት እድል ገጥሞኝ ያውቃል “ ያለው ጄሱስ “ ያማል ከእነሱ አንዱ ነው "ብሏል።

“ ያማል የሚያደርገውን ነገር ሁሉ በቀላሉ ነው የሚያደርገው ለእሱ ሁሉም ነገር ቀላል ነው “ ጄሱስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች