የአውስትራሊያ ሊግ አዲስ አሰራር ጀመረ !

የአውስትራሊያ ሊግ አዲስ አሰራር ጀመረ !
የአውስትራሊያ ሁለተኛ ሊግ ጨዋታ አቻ በሚጠናቀቅበት ወቅት የሚተገበር አዲስ አሰራር አስተዋውቋል።
ሊጉ ያስተዋወቀው አዲስ አሰራር በመለያ ምት ተጨማሪ ነጥብ የሚያስገኝ መሆኑ ተገልጿል።
በአዲሱ አሰራር ቡድኖች በመደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ አቻ ሲወጡ በቀጥታ ወደ መለያ ምት ያመራሉ።
መለያ ምቱን የሚያሸንፈው ቡድን አንድ ነጥብ ተጨምሮለት ሁለት ነጥቦች እንደሚያገኝ ተገልጿል።
በመለያ ምት የሚሸነፈው ቡድን መጀመሪያ ያረጋገጠውን አንድ ነጥብ ብቻ እንደሚያገኝ ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe