የዳኞች ኮሚቴ ዩናይትድን ይቅርታ ጠየቀ !

የዳኞች ኮሚቴ ዩናይትድን ይቅርታ ጠየቀ ! የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዳኞች ኮሚቴ ኤርሊንግ ሀላንድ ያስቆጠረው ግብ ውሳኔ ሂደት ላይ ስህተት መፈጠሩን ገለፀ። ኮሚቴው ቫር ስህተት መስራቱን እና ጎሉ መሻር እንደነበረበት በይፋ አስታውቋል። የዳኞች ኮሚቴው ለተፈጠረው ስህተት ማንችስተር ዩናይትድ የይቅርታ ደብዳቤ መላኩን አያይዞ ገልጿል። የኤርሊንግ ሀላንድ ግብ ከጨዋታ ውጪ መሆኑን የሜዳ ላይ ዳኞች…


