ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ጄምስ ሚልነር ወደ ሊቨርፑል ተመለሰ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ጄምስ ሚልነር ወደ ሊቨርፑል ተመለሰ !
ጄምስ ሚልነር ወደ ሊቨርፑል ተመለሰ !

የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጄምስ ሚልነር በጊዜያዊነት ወደ ሊቨርፑል መመለሱ ተገልጿል።

ጄምስ ሚልነር የሊቨርፑልን አካዳሚ ተጨዋቾች አሰልጣኞች ለማገዝ ወደ ክለቡ መመለሱ ተነግሯል።

ሀያ አራት አመታትን በፕሪሚየር ሊግ ያሳለፈው ሚልነር በዚህ ክረምት ጫማውን መስቀሉ አይዘነጋም።

ሚልነር በአሁኑ ሰዓት የአሰልጣኝነት ፍቃድ ለማግኘት እየሰራ እንደሚገኝ ተዘግቧል።

የሊቨርፑል አካዳሚ ሀላፊ በበኩላቸው ጄምስ ሚልነር የክለቡን አካዳሚ እንዲያሰለጥን ጋብዘውታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች