“ ማድሪድ ሁለቴ የሚያስብ ተጨዋች አይቀበልም ” ሞሪንሆ

“ ማድሪድ ሁለቴ የሚያስብ ተጨዋች አይቀበልም ” ሞሪንሆ
የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ከሮድሪ ጋር በተደጋጋሚ ተነጋግረው እንደነበር ገልጸዋል።
ስለ ዝውውሩ አለመሳካት ያነሱት ሞሪንሆ “ ሮድሪን ብዙ ጊዜ አናግሬዋለሁ ሪያል ማድሪድም ትልቅ ክፍያ አቅርቦለታል “ ብለዋል።
“ ነገርግን እሱ ጥርጣሬዎች ነበሩት የእሱ ጥርጣሬ እኔንም እንድጠራጠር አድርጎኛል "ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
“ እሱ የተለየ ተጨዋች ነው አግባብ ባለው መልኩ አነጋግሮናል “ ያሉት ሞሪንሆ “ ነገርግን ሪያል ማድሪድ ሌላ ደረጃ ላይ ነው ሁለቴ የሚያስብ ተጨዋች አይቀበልም "ብለዋል።
አክለውም “ ሪያል ማድሪድ ከደወለልህ ምላሽህ መቼ እንድመጣ ትፈልጋላችሁ ብቻ ነው መሆን ያለበት "ሲሉ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe