ሞናኮ ፖግባ ውሉን እንዲያቋርጥ ጠየቀ !

ሞናኮ ፖግባ ውሉን እንዲያቋርጥ ጠየቀ ! የፈረንሳዩ ክለብ ሞናኮ ፖል ፖግባ ኮንትራቱን እንዲያቋርጥ ጥያቄ እንዳቀረበለት ተነግሯል። ፈረንሳዊው አማካይ ፖል ፖግባ ዛሬ በቡድኑ ልምምድ ላይ አዲስ ጉዳት ማስተናገዱ ተገልጿል። ሞናኮ በበኩሉ ፖል ፖግባ ከክለቡ ጋር ያለውን ውል በስምምነት እንዲያቋርጥ ጥያቄ አቅርቦለታል። አሁን ላይ ውሳኔው በፖል ፖግባ እጅ ላይ መሆኑ ተዘግቧል። ፖል ፖግባ በገጠመው ተደጋጋሚ…


