አርሰናል ኮንሳን ለማስፈረም ተቃርቧል !

አርሰናል ኮንሳን ለማስፈረም ተቃርቧል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የአስቶን ቪላውን ተከላካይ ኮንሳ ለማስፈረም ከጫፍ መድረሳቸው ተገልጿል።
የ 28ዓመቱ ተከላካይ ኤዝሪ ኮንሳ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የአርሰናል የመጀመሪያ ኢላማ ሆኖ ቆይቶ ነበር።
አሁን ላይ መድፈኞቹ ተጫዋቹን ወደ ስብሰባቸው ለመቀላቀል እየተቃረቡ እንደሚገኙ ተነግሯል።
በተጨዋቹ የዝውውር ሂሳብ ዙሪያ ከስምምነት ለመድረስ በሁለቱ ክለቦች ባለቤቶች ደረጃ ንግግር መደረጉን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe