ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሙሲያላ ከእግርኳስ ሊርቅ ይችላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሙሲያላ ከእግርኳስ ሊርቅ ይችላል ?
ሙሲያላ ከእግርኳስ ሊርቅ ይችላል ? ጀማል ሙሲያላ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ራስን መቆጣጠር ያለመቻል ችግር እንደገጠመው አሳውቋል። ሙሲያላ የገጠመው የሚጥል በሽታ ከጭንቅላት ነርቭ ችግር ጋር በተገናኘ የመጣበት መሆኑን እና በቀላሉ እንደሚታከም አስረድቷል። ሙሲያላ የገጠመው ምንድነው ? ጀማል ሙሲያላ የገጠመው የጤና እክል በድንገት ለጥቂት ደቂቃዎች ራሱን መቆጣጠር እንዳይችል የሚያደርግ ነው። በዚህ ህመም…

ተዛማጅ ታሪኮች