“ በአርሰናል መቆየት እፈልጋለሁ ” ሚኬል አርቴታ “ ደጋፊዎች መጨነቅ የለባቸውም ” ስፔናዊው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ቤት ኮንትራታቸውን እንደሚያራዝሙ አስታውቀዋል።

“ በአርሰናል መቆየት እፈልጋለሁ ” ሚኬል አርቴታ “ ደጋፊዎች መጨነቅ የለባቸውም ” ስፔናዊው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ቤት ኮንትራታቸውን እንደሚያራዝሙ አስታውቀዋል። ውላቸውን ለማራዘም መቃረባቸውን የጠቆሙት አርቴታ “ ደጋፊዎች ለዚህ መጨነቅ አይጠበቅባቸውም “ ብለዋል። “ ምክንያቱም እኔ እዚህ መቆየት እፈልጋለሁ እዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ “ ሲሉ ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል። አክለውም “…


