ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርቧል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርቧል !
ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርቧል !

ማንችስተር ዩናይትድ እና ብራይተን የካርሎስ ባሌባን ዝውውር ለማጠናቀቅ ከስምምነት ለመድረስ መቃረባቸው ይፋ ሆኗል።

ዩናይትድ ለዝውውሩ 60 ሚልዮን ፓውንድ ማቅረባቸው ሲገለፅ ከስምምነት ለመድረስ ሁለቱ ክለቦች የሚያደርጉት ንግግር ተጠናክሮ መቀጠሉ ተዘግቧል።

ዩናይትዶች በዘንድሮው የዝውውር መስኮቱ የመሀል ሜዳ ክፍላቸውን ለማጠናከር ሲሰሩ መቆየታቸው ይታወቃል።

ቡድኑ አስቀድሞ በቦታው ላይ ዩሪ ቴሌማንስ እና አንድሬ ሳንቶስን ማስፈረሙ የሚታወስ ነው።

መረጃው የ ዘ አትሌቲክ ነው።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች