ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ማድሪድ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ማድሪድ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
ማድሪድ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! ሪያል ማድሪድ የሌፕዚጉን የክንፍ ተጨዋች ያን ድዮማንዴ ለማስፈረም ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰዋል። ሎስ ብላንኮዎቹ ተጨዋቹ 1️⃣4️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ በሚደርስ የዝውውር ዋጋ ለማስፈረም ተስማምተዋል። ድዮማንዴ ወደ ሪያል ማድሪድ በማቅናት የህክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ ተገልጿል። የተጨዋቹ የቀድሞ ክለብ ሌጋኔስ ከዝውውሩ የተወሰነ ክፍያ እንደሚያገኙ ተነግሯል።…

ተዛማጅ ታሪኮች