ማድሪድ ተጨዋች ለማስፈረም ንግግር ጀመረ !

ማድሪድ ተጨዋች ለማስፈረም ንግግር ጀመረ ! ሪያል ማድሪድ ኮትዲቯራዊውነሰ የሌፕዚግ የክንፍ ተሰላፊ ያን ድዮማንዴ ለማስፈረም ወደ ዝውውሩ መግባቱ ተገልጿል። ሎስ ብላንኮዎቹ የ 19ዓመቱን የፊት መስመር ተሰላፊ ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ከሌፕዚግ ጋር ንግግር ጀምረዋል። ፒኤስጂ ተጫዋቹን የማስፈረም ፍላጎት ሲኖራቸው ተጫዋቹም የመጀመሪያ ምርጫው አድርጎ ነበር። ይሁን እንጂ ፒኤስጂ ሌፕዚግ ተጫዋቹን…


