ሜንዲ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ አግልሏል !

ሜንዲ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ አግልሏል !
ሴኔጋላዊው ግብ ጠባቂ ኤድዋርድ ሜንዲ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ማግለሉን በይፋ አስታውቋል።
ባለፈው የውድድር አመት ስኬታማ ጊዜ ያሳለፈው ሜንዴ በ 34ዓመቱ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን አግልሏል።
ኤድዋርድ ሜንዲ ባለፈው አመት የሳውዲ አረቢያ ሊግ ምርጥ ግብ ጠባቂ በመባል መሸለሙ አይዘነጋም።
ሜንዲ ለሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን 59 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል።
ይህንንም ተከትሎ ሴኔጋል ከሳምንታት በኋላ ከኢትዮጵያ በምታደርገው ጨዋታ የሜንዲን ግልጋሎት አታገኝም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe