ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ምባፔን በዋንጫ እበልጠዋለሁ ” ላሚን ያማል

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ምባፔን በዋንጫ እበልጠዋለሁ ” ላሚን ያማል
“ ምባፔን በዋንጫ እበልጠዋለሁ ” ላሚን ያማል

“ ባሎን ዶር ለምርጥ ተጨዋች እንጂ 80 ጎል ለሚያስቆጥር አይገባም ”

የባርሴሎናው ተጨዋች ላሚን ያማል በባሎን ዶር ሽልማት መስፈርት ከምባፔ የተሻለ መሆኑን ተናግሯል።

“ ምባፔን በዋንጫ ረገድ እበልጠዋለሁ አንገናኝም ” ያለው ላሚን ያማል “ የባሎን ዶር ሽልማት ይገባኛል " ሲል ገልጿል።

አክሎም “ ባለፈው አለም ዋንጫ የእኔ የውድድሩ ምርጥ ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ ነበር “ ሲል ተናግሯል።

ላሚን ያማል በንግግሩ ሀሪ ኬን ለባሎን ዶር ሽልማት ይፎካከራል የሚል እምነት እንደሌለው ገልጿል።

“ ባሎን ዶር ለአለም ምርጥ ተጨዋች እንጂ 80 ጎል ለሚያስቆጥር መሰጠት የለበትም “ ሲል ያማል ተናግሯል።

አክሎም “ 80 ጎል ያስቆጠረ ተጨዋች የአመቱ ምርጥ ግብ አስቆጣሪ ሽልማት ይሰጠው “ ብሏል።

@Tikvahethsport       @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች