ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሞሮኳዊ ተጨዋች እጄን አይጨብጥም ነበር ” ማኖር ሶሎሞን

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሞሮኳዊ ተጨዋች እጄን አይጨብጥም ነበር ” ማኖር ሶሎሞን
“ ሞሮኳዊ ተጨዋች እጄን አይጨብጥም ነበር ” ማኖር ሶሎሞን

የቀድሞ የቶተንሀም ተጨዋች ማኖር ሶሎሞን በቪያሪያል አስቸጋሪ የውሰት ጊዜ ማሳለፉን ተናግሯል።

በቪያሪያል ቆይታዬ አንድ ሞሮኳዊ ተጫዋች እስራኤላዊ ስለሆንኩ እጄን አይጨብጥም ነበር ብሏል።

“ በፍልስጤም ባለው ሁኔታ ምክንያት አኮማች እጄን አይጨብጥም ነበር ጎል ሳስቆጥርም መጥቶ አያቅፈኝም “ ሲል ተናግሯል።

በስነልቦና በጣም ተጎድቼ ነበር ያለው ተጨዋቹ “ እዛ መቆየት አልፈለኩም ከብዶኝ ነበር ብሏል።

ከሲቪያ በነበረ ጨዋታ " ደጋፊዎቹ ጥቃት አድርሰውብኛል ያሳለፍኩትን ነገር ለመግለጽ ቃል የለኝም “ ሲል ስለ ቆይታው ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች