ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሞናኮ ፖግባ ውሉን እንዲያቋርጥ ጠየቀ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሞናኮ ፖግባ ውሉን እንዲያቋርጥ ጠየቀ !
ሞናኮ ፖግባ ውሉን እንዲያቋርጥ ጠየቀ !

የፈረንሳዩ ክለብ ሞናኮ ፖል ፖግባ ኮንትራቱን እንዲያቋርጥ ጥያቄ እንዳቀረበለት ተነግሯል።

ፈረንሳዊው አማካይ ፖል ፖግባ ዛሬ በቡድኑ ልምምድ ላይ አዲስ ጉዳት ማስተናገዱ ተገልጿል።

ሞናኮ በበኩሉ ፖል ፖግባ ከክለቡ ጋር ያለውን ውል በስምምነት እንዲያቋርጥ ጥያቄ አቅርቦለታል።

አሁን ላይ ውሳኔው በፖል ፖግባ እጅ ላይ መሆኑ ተዘግቧል።

ፖል ፖግባ በገጠመው ተደጋጋሚ ጉዳት ምክንያት ለሞናኮ ስድስት ጨዋታዎች ነው ማድረግ የቻለው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች