ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሩብ ፍፃሜ ለመድረስ ያለንን ሁሉ ሰጥተናል ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሩብ ፍፃሜ ለመድረስ ያለንን ሁሉ ሰጥተናል ”
“ ሩብ ፍፃሜ ለመድረስ ያለንን ሁሉ ሰጥተናል ”

የሞሮኮን ወሳኝ ሁለት ግቦች ያስቆጠረው ኦናሂ ቡድናቸው ያለውን ሰጥቶ ማሸነፉን ገልጿል።

“ ሩብ ፍፃሜ ለመድረስ ያለንን ሁሉ ሰጥተናል “ ያለው ኦናሂ “ ድሉ ለመላው የሞሮኮ ህዝብ ይሁንልን ” ብሏል።

አክሎም “ በሁለተኛው አጋማሽ ለካናዳ ማን እንደሆንን አሳይተን አጨዋወታችንን ተከትለናል ሲል ገልጿል።

ኦናሂ በጨዋታው ኮከብ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች