ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

" ሪያል ማድሪድ ራሱን ከየትኛውም ክለብ ጋር አያወዳድርም " ጆዜ ሞሪንሆ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
" ሪያል ማድሪድ ራሱን ከየትኛውም ክለብ ጋር አያወዳድርም " ጆዜ ሞሪንሆ
" ሪያል ማድሪድ ራሱን ከየትኛውም ክለብ ጋር አያወዳድርም " ጆዜ ሞሪንሆ

የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ከዛሬው ተጠባቂ የማድሪድ ደርቢ ጨዋታ በፊት ቃላቸውን ሰጥተዋል።

ስለ ባርሴሎና ደረጃ የተጠየቁት ጆዜ ሞሪንሆ “ ሪያል ማድሪድ ራሱን ከየትኛው ክለብ ጋር አያወዳድርም በታሪክም የለም ” ብለዋል።

" ስለ ሪያል ማድሪድ ጥሩ ነገር መስማት እየከበደ ቢመጣም ያሉብንን ክፍተቶች እየለየን በትህትና ስራችንን እንቀጥላለን " ሲሉ ሞሪንሆ ተናግረዋል።

የደርቢው ጨዋታ ታሪካዊ እና ለደጋፊዎቹ ትልቅ ትርጉም እንዳለው ያነሱት ጆዜ ሞሪንሆ “ ከሶስት ነጥብም በላይ ነው ” ብለዋል።

​ኪሊያን ምባፔ በበኩሉ ስለ ባርሴሎና በሰጠው አስተያየት " ሁሉንም ጨዋታዎች አሸንፈዋል ነገር ግን ይህ የውድድር ዘመኑ መጀመርያ ብቻ ነው።"ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች