ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሪያል ማድሪድ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሪያል ማድሪድ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !
ሪያል ማድሪድ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

በስፔን ላሊጋ ተስተካካይ መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ሪያል ሶሴዳድን 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

በጨዋታው ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ሀትሪክ መስራት ችሏል።

ቀሪውን የሪያል ማድሪድ ጎል ቪንሰስ ጁኒየር ከመረብ ሲያሳርፍ ለሪያል ሶሴዳድ ሱቺች አስቆጥሯል።

ጁድ ቤሊንግሀም በጨዋታው ሁለት ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

ሎስ ብላንኮዎቹ የመጀመሪያ ሁለት የሊግ ጨዋታዎችን በማሸነፍ በስድስት ነጥብ ሊጉን መምራት ጀምረዋል።

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

እሁድ - ሪያል ማድሪድ ከ ማላጋ

ቅዳሜ - ሪያል ሶሴዳድ ከ እስፓኞል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች