ሪያል ማድሪድ ተጨዋች ሊያስፈርም ነው !

ሪያል ማድሪድ ተጨዋች ሊያስፈርም ነው !
ሪያል ማድሪድ የሌቫንቴውን የፊት መስመር አጥቂ ካርሎስ ኤስፒ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
የ 21ዓመቱ አጥቂ ካርሎስ ኤስፒ ለሪያል ማድሪድ የአምስት አመት ኮንትራት እንደሚፈርም ተገልጿል።
ሎስ ብላንኮዎቹ የተጫዋቹን ውል ማፍረሻ 2️⃣5️⃣ ሚልዮን ዩሮ በመክፈል ለማስፈረም ተስማምተዋል።
ሪያል ማድሪድ ፉልሀምን ለመቀላቀል በተስማማው ጎንዛሎ ጋርሺያ ምትክ አጥቂውን ያስፈርማሉ ተብሏል።
ለስፔን ወጣት ቡድን የሚጫወተው ኤስፒ ባለፈው የውድድር ዘመን በ 25 ጨዋታዎች 11 የላሊጋ ጎሎችን አስቆጥሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe