ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሪያል ማድሪድ አመቱን በድል ጀመረ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሪያል ማድሪድ አመቱን በድል ጀመረ !
ሪያል ማድሪድ አመቱን በድል ጀመረ !

ሪያል ማድሪድ ከእስፓኞል ጋር ያደረገውን የስፔን ላሊጋ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐግብር 2ለ1 አሸንፏል።

የሎስ ብላንኮዎቹን የማሸነፊያ ጎሎች ጁድ ቤሊንግሀም እና ኤስፒ አስቆጥረዋል።

አዲሱ ፈራሚ ካርሎስ ኤስፒ ለሪያል ማድሪድ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል።

ሪያል ማድሪድ ረቡዕ ከሪያል ሶሴዳድ ጋር ሁለተኛ የሊግ መርሐግብሩን ያደርጋል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች