ራሽፎርድ ወደ ጥሩ አቋሙ እየተመለሰ ነው ?

ራሽፎርድ ወደ ጥሩ አቋሙ እየተመለሰ ነው ?
ማርከስ ራሽፎርድ በዚህ አመት ያደረገው እንቅስቃሴ ወደ ጥሩ አቋሙ መመለሱን ፍንጭ የሰጠ ነበር።
ራሽፎርድ ባለፉት ጨዋታዎች ግብ አላስቆጠረም ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶም አላቀበለም።
ይሁን እንጂ ገና የአመቱ ጅማሮ ቢሆንም ራሽፎርድ ባለፉት ጨዋታዎች ያሳየው እንቅስቃሴ ጥሩ የሚባል ሆኖ ታይቷል።
ራሽፎርድ ተከላካዮችን በቀላሉ ሲያሸንፍ የታየ ሲሆን ከሉክ ሾው ጋር ጥሩ ጥምረት መገንባት ችሏል።
በተጨማሪም ራሽፎርድ በፍጥነት የግብ እድሎችን ሲፈጥር ታይቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe