ሮሜሮ አትሌቲኮ ማድሪድን ሊቀላቀል ነው !

ሮሜሮ አትሌቲኮ ማድሪድን ሊቀላቀል ነው ! አርጀንቲናዊው የቶተንሀም ተከላካይ ክርስቲያን ሮሜሮ አትሌቲኮ ማድሪድን ለመቀላቀል መቃረቡ ተገልጿል። አትሌቲኮ ማድሪድ በቅርቡ ለቶተንሀም አዲስ የዝውውር ሂሳብ ለማቅረቡ ማዘጋጀታቸው ተነግሯል። ክርስቲያን ሮሜሮ አትሌቲኮ ማድሪድን ለመቀላቀል ፍቃዱን እንደሰጠ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል። አሁን ላይ በሁለቱ ክለቦች መካከል የሚደረገው ድርድር የመጨረሻ ምዕራፍ…


