ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሮናልዶ ለእኛ አስፈላጊ ነው ” አንሄ ፖስቴኮግሉ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሮናልዶ ለእኛ አስፈላጊ ነው ” አንሄ ፖስቴኮግሉ
“ ሮናልዶ ለእኛ አስፈላጊ ነው ” አንሄ ፖስቴኮግሉ

አዲሱ የአል ነስር አሰልጣኝ አንሄ ፖስቴኮግሉ ከቡድኑ አምበል ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር ተገናኝተዋል።

“ ሮናልዶ ለእኛ አስፈላጊ ነው ” ያሉት አንሄ ፖስቴኮግሉ ከእሱ ጋር አውርቻለሁ ዝግጁ ይሆናል ብለዋል።

አክለውም “ እሱ ፕሮፌሽናል ነው ቡድኑን ለመቀላቀል እንደጓጓ አውቃለሁ በጥሩ አካላዊ ቁመና ላይ ነው “ ሲሉ ተደምጠዋል።

ሮናልዶ ትላንት ክለቡ አል ነስር እና በባለቤትነት የያዘው አልሜሪያ ያደረጉትን የወዳጅነት ጨዋታ ታድሞ ነበር።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች