ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ሮድሪን በሌላ ሮድሪ እንተካዋለን ” ማሬስካ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ሮድሪን በሌላ ሮድሪ እንተካዋለን ” ማሬስካ
“ ሮድሪን በሌላ ሮድሪ እንተካዋለን ” ማሬስካ

የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ሮድሪን በሌላ ተጨዋች እንደሚተኩት ተናግረዋል።

ሮድሪ እንዴት ሊተካ ይችላል ? የሚል ጥያቄ የቀረበላቸው ማሬስካ “ ሌላ ሮድሪ በማምጣት “ ሲሉ መልሰዋል።

“ ሮድሪ ወደ ማንችስተር ሲቲ ሲመጣ ባሎን ዶር ፣ ሻምፒየንስ ሊግ ወይም አለም ዋንጫ አላሸነፈም ስለዚህ ሌላ ሮድሪ እንፈልጋለን ” ሲሉ ተናግረዋል።

“ ተጨዋች ደስተኛ ካልሆነ መልቀቅ ይችላል ” ያሉት ማሬስካ “ ምክንያቱም ምቾት ካልተሰማው ጥሩ አይጫወትም “ ብለዋል።

ስለ ዋንጫ ፉክክር ያነሱት አሰልጣኙ “ አሁን ስለ ዋንጫ ሳይሆን እንዴት መፎካከር እንዳለብን ነው ማሰብ ያለብን ከዛ የሚፈጠረውን እናያለን። " ብለዋል።

“ ብዙ ክለቦች እስከመጨረሻው ሰዓት ተጨዋቼን አልሸጥም ይላሉ ሊዘጋ ሲል ግን ተጨማሪ ገንዘብ ለማግኘት ይሸጣል በዚህ ስጋት የለኝም ”ማሬሴካ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች