ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኤሲ ሚላን አመቱን በድል ጀምሯል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኤሲ ሚላን አመቱን በድል ጀምሯል !
ኤሲ ሚላን አመቱን በድል ጀምሯል !

በጣልያን ሴርያ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ኤሲ ሚላን ቶሪኖን 2ለ1 በማሸነፍ አመቱን በድል ጀምሯል።

አድሪያን ራቢዮ እና ሲሴ ኤሲ ሚላንን አሸናፊ ያደረጉ ጎሎች ማስቆጠር ችለዋል።

አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታቸውን ማሸነፍ ችለዋል።

ቀደም ብሎ በተደረገ መርሐግብር ጁቬንቱስ ፍሮሴኔን ግሌሰን ብሬመር ጎል 1ለ0 ማሸነፍ ችሏል።

አታላንታ በበኩሉ ከሳሱሎ ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል።

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

አርብ - ኤሲ ሚላን ከ ቬኔዚያ

ቅዳሜ - ጁቬንቱስ ከ ፓርማ

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች