ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ጁቬንቱስ የውድድር አመቱን በድል ጀምሯል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ጁቬንቱስ የውድድር አመቱን በድል ጀምሯል !
ጁቬንቱስ የውድድር አመቱን በድል ጀምሯል !

በጣልያን ሴርያ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከፍሮሲኔ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 ማሸነፍ ችሏል።

የናፖሊን ብቸኛ የድል ግብ ግሌሰን ብሬመር ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

ጁቬንቱስ ቀጣይ የሴርያ መርሐ ግብሩን ቅዳሜ ከ ፓርማ ጋር የሚያደርግ ይሆናል።

ፍሮሲኔ በበኩሉ ቀጣይ መርሐ ግብሩን ቅዳሜ ከ ፊዮሬንቲና ጋር ያደርጋል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች