የማራዶና ታሪካዊ ኳስ በከፍተኛ ዋጋ ተሸጠ !

የማራዶና ታሪካዊ ኳስ በከፍተኛ ዋጋ ተሸጠ !
አርጀንቲናዊው ታሪክ አይሽሬ ተጨዋች ዲያጎ ማራዶና በተለምዶ ' የፈጣሪ እጅ ' የተባለውን ጎል ያስቆጠረበት ኳስ በጨረታ ተሸጠ።
በአለም ከፍተኛ ዝና ያለው የመጫወቻ ኳሱ በጨረታ 3.35 ሚልዮን ዶላር እንደተሸጠ ተገልጿል።
ማራዶና በኳሱ 1986 አለም ዋንጫ እንግሊዝ ላይ ታሪክ የማይዘነጋቸው ሁለት ግቦችን አስቆጥሮ ነበር።
ዲያጎ ማራዶና በጨዋታው የለበሰው ታሪካዊ ማልያ በ 2022 በ 9.28 ሚልዮን ዶላር መሸጡ አይዘነጋም።
@tikvahethsport @YisakAH