ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ፍፁም ቅጣት ምቱ ቀላል ነገር ነበር ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ፍፁም ቅጣት ምቱ ቀላል ነገር ነበር ”
“ ፍፁም ቅጣት ምቱ ቀላል ነገር ነበር ”

የኒውካስል ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማቲያስ ጄስሌ ቡድናቸው ዛሬ እድል አብራው እንዳልነበረች ተናግረዋል።

“ መጥፎ እድል ነበር ” ያሉት አሰልጣኙ “ ቡድኑ ዛሬ ድንቅ ነበር ነገርግን መጨረሻው ከባድ ነበር “ ሲሉ ገልጸዋል።

ስለ ፍፁም ቅጣት ምቱ ያነሱት አሰልጣኙ “ የተፈጠረው በጣም ቀላል ነገር ነበር ” ብለዋል።

አክለውም “ ይሄ ሁኔታ ካሰጠ ወደፊት ብዙ ፍፁም ቅጣት ምት መስጠት አለባችሁ ግን ጥሩ አይደለም ” ሲሉ ተደምጠዋል።

“ ቡድኑ ዛሬ ምርጥ ነገር አድርጓል ነገር ግን የተወሰኑ ተጨዋቾች ማስፈረም አለብን ” ጨምረው ተናግረዋል።

ተዛማጅ ታሪኮች