ሰንደርላንድ ፎፋናን ለማስፈረም ተስማማ !

ሰንደርላንድ ፎፋናን ለማስፈረም ተስማማ ! ሰንደርላንድ ማሊክ ፎፋናን ለማስፈረም ከኦሎምፒክ ሊዮን ጋር ከስምምነት መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። የ 21ዓመቱ የክንፍ ተጨዋች ማሊክ ፎፋና የህክምና ምርመራውን ለማድረግ እንዲጓዝ ፍቃድ ተሰጥቶታል። ቤልጂየማዊው ተጨዋች ማሊክ ፎፋና በሰንደርላንድ ቤት የአምስት አመት ኮንትራት ይፈርማል። ተጨዋቹ ከአርሰናል ጋር ስሙ ሲያያዝ እንደነበር የሚታወስ ነው።…


